ኤስድሮስ ኮንስትራክሽን ንግድና ኢንዱስትሪ አ.ማ.

ከ2004 ዓ.ም. ጀምሮ በትውልድና በሀገር ግንባታ ላይ

በኢትዮጵያዊ ማንነቱ የሚኮራ ሌሎችን መሆን የማይሻ ትውልድ ለማፍራት ተግቶ የሚሰራ

በትምህርት እና በሪል ኢስቴት ዘርፎች የላቀ ጥራት ያላቸውን አገልግሎቶችና እሴት የሚጨምሩ ሥራዎችን በማከናወን ላይ የሚገኝ ታላቅ ተቋም።

27+

ቅርንጫፍ ት/ቤቶች
18 አ.አ + 9 ክፍለ ሀገር

27+

ቅርንጫፍ ት/ቤቶች
18 አ.አ + 9 ክፍለ ሀገር

27+

ቅርንጫፍ ት/ቤቶች
18 አ.አ + 9 ክፍለ ሀገር

27+

ቅርንጫፍ ት/ቤቶች
18 አ.አ + 9 ክፍለ ሀገር

27+

ቅርንጫፍ ት/ቤቶች
18 አ.አ + 9 ክፍለ ሀገር

27+

ቅርንጫፍ ት/ቤቶች
18 አ.አ + 9 ክፍለ ሀገር

27+

ቅርንጫፍ ት/ቤቶች
18 አ.አ + 9 ክፍለ ሀገር

27+

ቅርንጫፍ ት/ቤቶች
18 አ.አ + 9 ክፍለ ሀገር
የተቋማችን ተጨባጭ መረጃዎች

ስለ ሥራችን ቁጥሮች ይናገራሉ

0 +
ቅርንጫፍ ት/ቤቶች
18 አ.አ + 9 ክፍለ ሀገር
0 +
ቅርንጫፍ ት/ቤቶች
18 አ.አ + 9 ክፍለ ሀገር
0 +
ቅርንጫፍ ት/ቤቶች
18 አ.አ + 9 ክፍለ ሀገር
0 +
ቅርንጫፍ ት/ቤቶች
18 አ.አ + 9 ክፍለ ሀገር

በአቅራቢያዎ የሚገኝ የአቡነ ጎርጎርዮስ ቅርንጫፍ ትምህርት ቤት ይፈልጉ

በአዲስ አበባ እና በክልል ከተሞች የሚገኙ 27 ቅርንጫፍ ት/ቤቶቻችንን በክፍል ደረጃና በአካባቢ በቀላሉ ያግኙ

አቧሬ ቅርንጫፍ

አራዳ ክፍለ ከተማ
★ አራዳ 1ኛ ደረጃ

ለቡ ቅርንጫፍ

ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ
★ 99.9% ተሸላሚ

ተቋማዊ ምሰሶዎቻችን

የኤስድሮስ አ.ማ. ዓበይት የሥራ ዘርፎች

በትውልድ ግንባታ እና በዘመናዊ የከተማ መሠረተ-ልማት ላይ የተመሠረቱ ሁለት ጠንካራ የኢንቨስትመንት ክንፎች

የትምህርት ዘርፍ (ከ2007 ዓ.ም. ጀምሮ)

የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች (27+ ካምፓሶች)

ከአጸደ ሕፃናት (KG) እስከ 12ኛ ክፍል ድረስ ከ15,000 በላይ ተማሪዎችን በማስተማር፣ በኢትዮጵያዊ ማንነቱ የሚኮራና በሳይንስና ቴክኖሎጂ የበቃ ትውልድ በማፍራት ላይ የሚገኝ ግንባር ቀደም ተቋም።

የሪል ኢስቴትና ኮንስትራክሽን ዘርፍ (ከ2011 ዓ.ም.)

የሃያ ሁለት (22) ባለ 3B+G+15 ሁለገብ ሕንፃ

ከአጸደ ሕፃናት (KG) እስከ 12ኛ ክፍል ድረስ ከ15,000 በላይ ተማሪዎችን በማስተማር፣ በኢትዮጵያዊ ማንነቱ የሚኮራና በሳይንስና ቴክኖሎጂ የበቃ ትውልድ በማፍራት ላይ የሚገኝ ግንባር ቀደም ተቋም።

ዋና ዋና ክንውኖች እና የዕድገት አመልካቾች

ከ2004 ዓ.ም. ምሥረታ ጀምሮ በትምህርት፣ በሰው ኃይል፣ በካፒታል እና በሀብት የተመዘገበ ዕድገት

ከ1 ወደ 27+ ካምፓሶች

የት/ቤቶች ዕድገት

አዲስ አበባ፣ በድሬደዋ እና በባሕር ዳር ከተሞች የተስፋፉ ደረጃቸውን የጠበቁ ቅርንጫፎች

15,000+ ተማሪዎች

የተማሪዎች ዕድገት

ከአጸደ ሕፃናት እስከ 12ኛ ክፍል በጥራትና በሥነ-ምግባር የሚታነፁ ተማሪዎች ቁጥር ከፍተኛ ዕድገት

ሰፊ የሥራ ዕድል

የመምህራን ዕድገት

በልምድና በሙያ የበቁ መምህራንንና የአስተዳደር ባለሙያዎችን በማሰባሰብ የተፈጠረ ጠንካራ የሰው ኃይል

ጠንካራ የፋይናንስ አቅም

የካፒታል ዕድገት

በ12 መሥራች ባለአክሲዮኖች ተጀምሮ በሺዎች በሚቆጠሩ ባለአክሲዮኖች የደረሰ ጠንካራ የተከፈለ ካፒታል።

3B+G+15 ሕንፃ እና ካምፓሶች

የሀብት ዕድገት

የሃያ ሁለት ሁለገብ ሕንፃንና የትምህርት ካምፓሶችን ያካተተ በየዓመቱ በውጭ ኦዲተር የሚረጋገጥ ሀብት

ወቅታዊ ዜናዎች፣ ስኬቶች እና መግለጫዎች

በኮሪደር ልማት ምክንያት ወደ መሪ የተዛወረው ሲኤምሲ ቅርንጫፍ የ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ሥራውን በይፋ ጀመረ

በኮሪደር ልማት ምክንያት ወደ መሪ የተዛወረው የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች ሲኤምሲ ቅርንጫፍ የ2017 ዓ.ም ማብሰሪያ መርሐግብር የኤስድሮስ ማኔጅመንት አባላት፣ ወላጆች፣ ተማሪዎች፣ መምህራን እና የአስተዳደር ሰራተኞች እንዲሁም የትምህርት ኤክስፐርቶች በተገኙበት በደማቅ የመክፈቻ መርሐግብር ተከፈተ፡፡ መስከረም 20 ቀን 2017 ዓ.ም በአጭር ጊዜ ግንባታው ተጠናቆ ለመማር ማስተማር ምቹ የሆነው የሲኤምሲ መሪ ት/ቤት የትምህርት ሥራውን መጀመሩን ያበሰሩት የኤስድሮስ ኮንስትራክሽን ንግድና ኢንዱስትሪ አ.ማ ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ አንተነህ ፈለቀ እንደተናገሩት “በሲኤምሲ አካባቢ በተካሄደው የኮሪደር ልማት ምክንያት በአጭር ጊዜ ይህንን ቦታ አግኝተን ምቹ ለማድረግ ሰፊ ርብርብ

Read More »

አክሲዮን ማኅበሩ ለመካከለኛ ደረጃ ሥራ መሪዎች ሥልጠና ሰጠ፡፡

ኤስድሮስ ኮንስትራክሽን ንግድ እና ኢንዱስትሪ አ.ማ ለርዕሳነ መምህራን፣ም/ርዕሳነ መምህራን እና ለትምህርት ዘርፍ የሥራ ኃላፊዎችና የትምህርት ባለሙያዎች የተሳተፉበት ስልጠና ሰጥቷል፡፡ የስልጠናውን መጀመር በንግግር የከፈቱት የኤስድሮስ ኮንስትራክሽን ንግድ እና ኢንዱስትሪ አ.ማ የኮርፓሬት የሰው ሀብት አስተዳዳር መምሪያ ሥራ አስኪያጅ አቶ ዘሪሁን አድማሱ “ይህንን ስልጠና መስጠት ያስፈለገው በቅርንጫፍ ትምህርት ቤቶችና በሥራ ክፍሎች የሚገጥሙን የአሠራር ችግሮች ለመፍታት እና ከሀገሪቱ ሕግና ከኩባንያው እሴቶች ጋር በማጣጣም ውጤታማ የአሠራር ሥርዓት ለመዘርጋት ነው ፡፡” በማለት የስልጠናውን መጀመር አብስረዋል፡፡ መስከረም 16 ቀን 2017 ዓ.ም በዘሀብ ሆቴል የሥራ መሪዎች በስራ ሂደት

Read More »

🏢 የሪል ኢስቴት እና ኮንስትራክሽን ዘርፍ

የሃያ ሁለት (22) ባለ 3B+G+15 ሁለገብ ሕንፃ ፕሮጀክት

በአዲስ አበባ ዋና የንግድ ማዕከል ላይ የተተከለ፣ ለዘመናዊ መኖሪያ፣ ለቢሮ እና ለንግድ አገልግሎት የተዘጋጀ ግዙፍ የኢንቨስትመንት ማዕከል

📍 አዲስ አበባ • ሃያ ሁለት (22)

የግንባታ ሂደት (Construction Progress)

75 % ተጠናቀቀ

ለኑሮ ምቹ እና ለንግድ ስራዎ ዕድገት የተመቻቸ ዘመናዊ ሕንፃ

ኤስድሮስ ኮንስትራክሽን ንግድና ኢንዱስትሪ አ.ማ. በታላቅ ርዕይ እያከናወነው የሚገኘው ይህ ፕሮጀክት፤ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን መኖሪያ አፓርታማዎች፣ ሰፊ የድርጅት ቢሮዎች እና የንግድ ሱቆችን በአንድ ላይ ይዟል

ለኑሮ ምቹ እና ለንግድ ስራዎ ዕድገት የተመቻቸ ዘመናዊ ሕንፃ

ኤስድሮስ ኮንስትራክሽን ንግድና ኢንዱስትሪ አ.ማ. በታላቅ ርዕይ እያከናወነው የሚገኘው ይህ ፕሮጀክት፤ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን መኖሪያ አፓርታማዎች፣ ሰፊ የድርጅት ቢሮዎች እና የንግድ ሱቆችን በአንድ ላይ ይዟል

መኖሪያ አፓርታማዎች

ሰፊ ሳሎኖች፣ ማስተር ቤድሩም፣ ዘመናዊ ኪችን እና ውብ በረንዳዎች ያሉት።

የቢሮና የንግድ ወለሎች

ሰፊ ሳሎኖች፣ ማስተር ቤድሩም፣ ዘመናዊ ኪችን እና ውብ በረንዳዎች ያሉት።

መኖሪያ አፓርታማዎች

ሰፊ ሳሎኖች፣ ማስተር ቤድሩም፣ ዘመናዊ ኪችን እና ውብ በረንዳዎች ያሉት።

የቢሮና የንግድ ወለሎች

ሰፊ ሳሎኖች፣ ማስተር ቤድሩም፣ ዘመናዊ ኪችን እና ውብ በረንዳዎች ያሉት።

መኖሪያ አፓርታማዎች

ሰፊ ሳሎኖች፣ ማስተር ቤድሩም፣ ዘመናዊ ኪችን እና ውብ በረንዳዎች ያሉት።

የቢሮና የንግድ ወለሎች

ሰፊ ሳሎኖች፣ ማስተር ቤድሩም፣ ዘመናዊ ኪችን እና ውብ በረንዳዎች ያሉት።

መኖሪያ አፓርታማዎች

ሰፊ ሳሎኖች፣ ማስተር ቤድሩም፣ ዘመናዊ ኪችን እና ውብ በረንዳዎች ያሉት።

የቢሮና የንግድ ወለሎች

ሰፊ ሳሎኖች፣ ማስተር ቤድሩም፣ ዘመናዊ ኪችን እና ውብ በረንዳዎች ያሉት።

🏢 ተቋማዊ አመራር እና አስተዳደር

የዳይሬክተሮች ቦርድ አመራሮች

ኤስድሮስ ኮንስትራክሽን ንግድና ኢንዱስትሪ አ.ማ.ን በከፍተኛ ኃላፊነት፣ በግልጸኝነትና በአርቆ አሳቢነት የሚመሩ የቦርድ አባላት

የዳይሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ

ኢ/ር ሀይማኖት ከበደ

ኤስድሮስ አ.ማ. ከፍተኛ አመራር

★ ርዕይና ስትራቴጂካዊ አመራር

ምክትል የቦርድ ሰብሳቢ

የቦርድ አመራር

የዳይሬክተሮች ቦርድ

★ የትምህርትና ኢንቨስትመንት ዘርፍ

የዳይሬክተሮች ቦርድ አባል

የቦርድ አባል

የዳይሬክተሮች ቦርድ

★ የፋይናንስና ኦዲት ቁጥጥር

ዋና ሥራ አስፈጻሚ (CEO)

ዋና ሥራ አስፈጻሚ

የማኔጅመንት መሪ

★ አጠቃላይ የሥራ አመራር

Scroll to Top