መልካም ዜና ለተማሪ ወላጆች በሙሉ
ከመደበኛ ትምህርት በተጨማሪ በሥነ-ምግባርና በግዕዝ ትምህርቶችን በማስተማር ላይ የሚገኘው የአቡነ ጎርጎርዮስ ት/ቤቶች ለትምህርት አገልግሎት ሰፊና ምቹ በሆነው ግቢ በ22 ቅርንጫፍ በአዲሱ ቅ/ገብርኤል ቅ/አርሴማ ቤ/ክርስትያን ፊት ለፊት አጸደ ሕጻናትን ለማስተማር ለ2014 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ለመክፈት ቅድመ ዝግጅቱን አጠናቋል ፡፡
መበሆኑም እርሶም የእድሉ ተጠቃሚ እንዲሆኑ በአክብሮት እናሳውቃለን
ለምዝገባ እና ለበለጠ መረጃ +251975382750
የአክሲዮን ማህበራችንን ድህረ ገፅ https://esdros.com/e/ እና በፌስቡክ ገፃችን https://www.facebook.com/Esdros-Construction-Trade-and-Industry-SC-282021025628947 በመከታተል ወቅታዊ መረጃዎችን ያገኛሉ፡፡