Entries by tc

ውድ የተማሪዎቻችን ወላጆች/አሳዳጊዎች

እንደሚታወቀው ትምህር ቤታችን በኮቪድ 19 አለም አቀፍ ወረርሽኝ ምክንያት የገጽ ለገጽ ትምህርት ከተዘጋበት ጊዜ ጀምሮ የተለያዩ አማራጮችን በመጠቀም በተላይም የቴሌግራም ቻናሎችን በመክፈት በተቻለ አቅም ሁሉም ተማሪዎች ከትምህር ውጪ እንዳይሆኑና የተማሩትን እንዳይዘነጉ እገዛ ሲያደርግ ቆይቷል

በአቡነ ጎርጎሪዮስ ትምህርት ቤቶች የገፅ ለገፅ ትምህርትን ለመጀመር ዝግጅት ተጠናቋል

የአቡነ ጎርጎሪዮስ ትምህርት ቤቶች በ2012 ዓ.ም በአለምአቀፍ ደረጃ በተከሰተው የኮሮና ቫይረስ /ኮቪድ 19/ ወረርሽኝ ምክንያት ተቋርጦ የነበረውን የገጽ ለገጽ ትምህርት ለማስጀመር ዝግጅቶቻቸውን አጠናቀው ተማሪዎችን ለመቀበል በመጠባበቅ ላይ ይገኛሉ

ኤስድሮስ ኮንስትራክሽን ንግድና ኢንዱስትሪ አክሲዮን ማኅበር አዲስ ድረገጽ በስራ ላይ አዋለ

ኤስድሮስ ኮንስትራክሽን ንግድና ኢንዱስትሪ አክሲዮን ማኅበር አዲስ ድረገጽ ኢ.ቴክ. በሚባል የቴክኖሎጂ ተቋም አሰርቶ በስራ ላይ ያዋለ ሲሆን ድረገጹ ኤስድሮስ እያደረገ ላለው ዘመኑን የዋጀ አገልግሎት ትልቅ እገዛ እንደሚኖረው ታውቋል