• በእውቀት የጎለበተ፣በሥነ-ምግባር የታነጸ፣ሀገሩን በታማኝነትና በቅንነት የሚያገለግል ትውልድ ማፍራት

  • ኤስድሮስ ሪል እስቴት

    Esdros Real Estate
  • የሌብሊንግ ፕሮጀክት

የአቡነ ጎርጎርዮስ ተማሪዎች የጻፏቸውን መጻሕፍት አስመረቁ

የአቡነ ጎርጎርዮስ አዋሬ ሁለተኛ ደረጃ ቅርንጫፍ ትምህርት ቤት ተማሪ በሆኑት ቅዱስ የሺዋስ እና ህሊና የሺዋስ የተጻፉ ሦስት መጻሕፍት ህፃናትን ጨምሮ የተለያዩ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት ተመርቀው ለአንባቢያን ቀረቡ፡፡ የአውሮፕላን የበረራ ምስጢሮች ጸሀፊ የሆነው ተማሪ ቅዱስ የሺዋስ ‘The Fundamentals of Airplane design’ በሚል ርዕስ ሁለተኛ ሥራውን ለአንባቢያን ያቀረበ ሲሆን እህቱ ህሊና የሺዋስ ደግሞ ስለ ልብ የተነገሩ […]

በድሬደዋ እና ባሕር ዳር ቅርንጫፍ ትምህርት ቤቶች ሥልጠና ተሰጠ

በኤስድሮስ ኮንስትራክሽን ንግድ እና ኢንዱስትሪ አ.ማ በሰው ሀብት አስተዳደር መምሪያ አማካኝነት በድሬደዋ እና ባሕር ዳር አቡነ ጎርጎርዮስ ቅርንጫፍ ትምህርት ቤቶች ለሚገኙ መምህራን እና የአስተዳደር ሰራተኞች የአመለካካት ለውጥን ለማሳደግ የሚያስችል ሥልጠና ተሰጠ፡፡ ሥልጠናው የነበረን አመለካከት ለማሳደግ ፣አስተሳሰብን ወደ ተግባር የመለወጥ ቁርጠኝነት ላይ እንዲሁም የለውጥ አስተዳደር ላይ ትኩረት አድረጎ የተሰጠ ሲሆን በዚህም በሥራ እና በግል ሕይወት ብሎም […]

kality

የቃሊቲ አቡነ ጎርጎርዮስ ቅርንጫፍ የተሻለ ውጤት በማስመዝገብ ተሸለመ

የአቡነ ጎርጎርዮስ ቃሊቲ ቅርንጫፍ ትምህርት ቤት በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ ስምንት ከሚገኙ ትምህርት ቤቶች በ2014 ዓ.ም በፈጠራ ሥራ እና በሥነ ጽሁፍ ዘርፍ የተሻለ አፈጻጸም ይዞ በማጠናቀቅ ተሸላሚ ሆነ፡፡ በወረዳው ትምህርት ጽ/ቤት አዘጋጅነት በተካሄደው የትምህርት ጉባዔ ላይ ባሳለፍነው ዓመት ቅርንጫፍ ትምህርት ቤቱ በክፍለ ከተማ ደረጃ የተሻለ አፈጻጸም በማምጣት የሰርተፍኬት ተሸላሚ ሆኗል፡፡ እንዲሁም በወረዳ ደረጃ ከ1ኛ-4ኛ […]

የስራ ማስታወቂያዎች

Nothing Found

Sorry, no posts matched your criteria

በዚህ አምድ ልዩ ልዩ ኤስድሮስ ኮንስትራክሽን ንግድና ኢንዱስትሪ አክሲዮን ማኅበር ስራ ማስታወቂያዎች ይለጠፉበታል

ሁሌም የዋንጫ ተሸላሚ !

በፌስቡክ ያግኙን

በእውቀት የጎለበተ፣በሥነ-ምግባር የታነጸ፣ሀገሩን በታማኝነትና በቅንነት የሚያገለግል ትውልድ

በኢትየጵያዊ ማንነቱና መልካም ባህሉ የሚኮራ የነገ ሀገር ተረካቢ ብቁ ዜጋ ማፍራት

ትውልድ የሚተካ ትውልድ በተሻለ ጥራት እናፈራለን

የአቡነ ጎርጎርዮስ ት/ቤት አድራሻዎች

አዋሬ አፀደ ሕፃናት   +251-975382750   አዲስ አበባ
አዋሬ አንደኛ ደረጃ  +251-975382622   አዲስ አበባ
አዋሬ ሁለተኛ ደረጃ  +251-975382739   አዲስ አበባ
ለቡ አፀደ ሕፃናት  +251-975382624   አዲስ አበባ
ለቡ አንደኛ ደረጃ እና ሁለተኛ ደረጃ  +251-975382742   አዲስ አበባ
ወይራ አፀደ ሕፃናት  +251-975382741   አዲስ አበባ
ወይራ አንደኛ ደረጃ  +251-975382748   አዲስ አበባ
ሲኤምሲ አፀደ ሕፃናት  +251-975382749   አዲስ አበባ
ሲኤምሲ አንደኛ ደረጃ  +251-975382753   አዲስ አበባ
ቃሊቲ አንደኛ ደረጃ  +251-975382752   አዲስ አበባ
ቃሊቲ አፀደ ሕፃናት  +251-975382751  አዲስ አበባ
ድሬደዋ ቅርንጫፍ  +251-252111006   ድሬዳዋ
ባህርዳር ቅርንጫፍ  +251-904576055 ባህርዳር

አድራሻችን

  • +251118500128
  • info@esdros.com
  • Ethiopia Addis Ababa

መልዕክትዎትን ያጋሩን