የስራ ማስታወቂያዎች
በዚህ አምድ ልዩ ልዩ ኤስድሮስ ኮንስትራክሽን ንግድና ኢንዱስትሪ አክሲዮን ማኅበር ስራ ማስታወቂያዎች ይለጠፉበታል
አዋሬ አፀደ ሕፃናት +251-975382750 አዲስ አበባ
አዋሬ አንደኛ ደረጃ +251-975382622 አዲስ አበባ
አዋሬ ሁለተኛ ደረጃ +251-975382739 አዲስ አበባ
ለቡ አፀደ ሕፃናት +251-975382624 አዲስ አበባ
ለቡ አንደኛ ደረጃ እና ሁለተኛ ደረጃ +251-975382742 አዲስ አበባ
ወይራ አፀደ ሕፃናት +251-975382741 አዲስ አበባ
ወይራ አንደኛ ደረጃ +251-975382748 አዲስ አበባ
ሲኤምሲ አፀደ ሕፃናት +251-975382749 አዲስ አበባ
ሲኤምሲ አንደኛ ደረጃ +251-975382753 አዲስ አበባ
ቃሊቲ አንደኛ ደረጃ +251-975382752 አዲስ አበባ
ቃሊቲ አፀደ ሕፃናት +251-975382751 አዲስ አበባ
ድሬደዋ ቅርንጫፍ +251-252111006 ድሬዳዋ
ባህርዳር ቅርንጫፍ +251-904576055 ባህርዳር
የአቡነ ጎርጎርዮስ ደብረሲና ቅዱስ እግዚአብሔር አብ ቅርንጫፍ ትምህርት ቤት ተመረቀ
በ2015ዓ.ም ከተከፈቱ ሁለት ቅርንጫፍ ትምህርት ቤቶች መካከል አንዱ የሆነው የደብረሲና ቅዱስ እግዚአብሔር አብ አቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤት የአዲስ አበባ እና የጉራጌ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ በሆኑት ብጹዕ አቡነ መልከጼዲቅ በታላቅ ድምቀት ተመረቀ፡፡ የምርቃት መርሃ ግብሩ የአዲስ አበባ እና የጉራጌ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብጹዕ አቡነ መልከጼዲቅ፣ መላከ ገነት ቆሞስ አባ ገብረስላሴ ገ/ሚካኤል የደብረ ሲና ቅዱስ […]
በወልድያ ቅርንጫፍ የመክፈቻ መርሃ ግብር ተካሄደ
አዲስ በተከፈተው በወልድያ አቡነ ጎርጎርዮስ ቅርንጫፍ ትምህርት ቤት የ2015 ዓ.ም የትምህርት ዘመን መክፈቻ መርሃ ግብር ተከናወነ፡፡ የመክፈቻ መርሃ ግብሩ ብፁዕ አቡነ ቄርሎስ የሰሜን ወሎ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ፣የሀገረ ስብከቱ የመምሪያ ኃላፊዎች ፣መጋቤ ጥበባት አክሊለ ብርሃን ተመስገን የወልድያ ከተማ ቤተ ክህነት ሥራ አስኪያጅ፣ ወላጆች ፣ተማሪዎች ፣ የት/ቤቱ መምህራን እና ሰራተኞች በተገኙበት ተካሂዷል፡፡ በዕለቱ የመክፈቻ ንግግር […]
የ2015 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በዛሬው ዕለት ተጀመረ
የአቡነ ጎርጎርዮስ ቅርንጫፍ ትምህርት ቤቶች የ2015ዓ.ም የትምህርት ዘመን የመክፈቻ መርሃ ግብር በሁሉም ቅርንጫፍ ትምህርት ቤቶች ወላጆች፣ መምህራን፣ ተማሪዎች፣ የቦርድ አባላት እና የሥራ ኃላፊዎች በተገኙበት በድምቀት ተካሄደ፡፡ ቅርንጫፍ ትምህርት ቤቶቹ የመክፈቻ መርሃ ግብሩን በተለያዩ ዝግጅቶች ያስጀመሩ ሲሆን በዚህም በሁሉም ቅርንጫፍ ትምህርት ቤቶች የመክፈቻ ንግግር በተጋባዥ እንግዶች እና ርዕሰ መምህራን ተደርጓል፡፡ ትምህርት የሰዎች ሁለንተናዊ ስብዕና የሚቀረፅበት ሂደት […]