ኤስድሮስ ኮንስትራክሽን ንግድና ኢንዱስትሪ አ.ማ.

Author name: admin

Abune gorgorios
News

የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች ቃሊቲ ቅርንጫፍ የወላጅ ኮሚቴ በተጠናቀቀው የትምህርት ዘመን የተሻለ አፈፃፀም ላስመዘገቡ የትምህርት ቤቱ መምህራን ፣ ሰራተኞች እና ተባባሪ አካላት የዕውቅና እና የሽልማት መርሀ ግብር አዘጋጀ።

በእውቅና እና ሽልማት መርሀ ግብሩ ላይ የትምህርት ቤቱ ርዕሰ መምህር ገንዘቤ ገለታ እንዲሁም የትምህርት ቤቱ መምህራን ፣ ሰራተኞች ፣ የወላጅ ኮሚቴ አባላት እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል

Abune gorgorios
News

እንኳን ደስ ያላችሁ

በአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች የለቡ ቅርንጫፍ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 1 ክላስተር ማዕከል ስር ከሚገኙ ትምህርት ቤቶች ጋር በተደረገ የጥያቄና መልስ ውድድር የሚከተለውን ውጤት ማስመዝገብና ተሸላሚ መሆን ችሏል፡፡

አክስዮን ማህበሩ ለዋና መስሪያ ቤት አመራሮች ስልጠና ሰጠ
News

የስብሰባ ጥሪ : ለኤስድሮስ ኮንስትራክሽን ንግድና ኢንዱስትሪ አ.ማ ባለአክሲዮኖች በሙሉ

ኤስድሮስ ኮንስትራክሽን ንግድና ኢንዱስትሪ አክሲዮን ማኅበር የባለአክሲዮኖች 8ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ እና 7ኛ ድንገተኛ ጠቅላላ ጉባኤ እሑድ ታሕሳስ 11 ቀን 2013 ዓ.ም ከቀኑ 7፡00 ሰዓት ጀምሮ በአዲስ አበባ ግሎባል ሆቴል ይካሔዳል፡፡

Scroll to Top