የሰሚት ቅርንጫፍ መምህራን እና ተማሪዎች በፈጠራ ሥራ 1ኛ ሆኑ፡፡
የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች ሰሚት ቅርንጫፍ በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት አዘጋጅነት በነበረው የመምህራን እና ተማሪዎች ውድድር በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ […]
በልጆችን አስተዳደግ እና ቴክኖሎጂ አጠቃቀም ስልጠና ተሰጠ፡፡
በአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች ወይራ ቅድመ መደበኛ ቅርንጫፍ ትምህርት ቤት ወላጆች በወላጅ ኮሚቴ አዘጋጅነት “ወላጆች በልጆች አስተዳደግ ላይ ምን መርህ […]
የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች ሲኤምሲ ቅርንጫፍ በፈጠራ ሥራ 1ኛ ሆነ፡፡
የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች ሲኤምሲ ቅርንጫፍ በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 13 ትምህርት ጽ/ቤት አዘጋጅነት በወረዳው ከሚገኙ 16 ትምህርት ቤቶች […]
ኤስድሮስ ኮንስትራክሽን ንግድ እና ኢንዱስትሪ አ.ማ ለ አመራር አካላት፣ ለርዕሳነ መምህራን እና ለዕቅድ ዝግጅት ኮሚቴ አባላት በዕቅድ ዝግጅት ሂደት ላይ ሥልጠና ሰጠ፡፡
የኤስድሮስ ኮንስትራክሽን ንግድ እና ኢንዱስትሪ አ.ማ ለከፍተኛ እና መካከለኛ አመራሮቹ እንዲሁም የ2017 በጀት ዓመት እቅድ ዝግጅት ላይ ለሚሳተፉ የ ዕቅድ […]
ኤስድሮስ ኮንስትራክሽን ንግድ እና እንዱስትሪ አ.ማ በድሬደዋ አቡነ ጎርጎርዮስ ቅርንጫፍ ትምህርት ቤት የሚሰጠውን አገልግሎት እንደሚያሳድግ አስታወቀ
ኤስድሮስ ኮንስትራክሽን ንግድ እና እንዱስትሪ አ.ማ በድሬደዋ አቡነ ጎርጎርዮስ ቅርንጫፍ ትምህርት ቤት ያለውን የመማር ማስተማር ሥራ የበለጠ ውጤታማ፣ ጥራቱን የጠበቀ […]
4ኛው የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች የፈጠራ ሥራና ዐውደ ርእይ በታላቅ ድምቀት ተከፈተ!
የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች ተማሪዎች የትምህርት ዐውደ ርእይ እና የፈጠራ ሥራዎች ውድድር መርሀግብር ከዛሬ አርብ መጋቢት 20 ቀን 2016 ዓ.ም […]
ኤስድሮስ ሪል እስቴት የመጀመሪያውን ምዕራፍ አጠናቀቀ
የኤስድሮስ ኮንስትራክሽን ንግድ እና ኢንዱስትሪ አ.ማ አካል የሆነው ኤስድሮስ ሪል እስቴት 22 አካባቢ እያስገነባ የሚገኘውን ባለ 3B+G+15 ግንባታ የመጀመሪያ ምዕራፍ […]
4ኛው የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች የፈጠራ ሥራና ዐውደ ርእይ ሊከፈት ነው!
የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች ተማሪዎች የትምህርት ዐውደ ርእይ እና የፈጠራ ሥራዎች ውድድር መርሀግብር አርብ መጋቢት 20 ቀን 2016 ዓ.ም ይከፈታል፡፡ […]
ኤስድሮስ ኮንስትራክሽን ንግድና ኢንዱስትሪ አ.ማ በልዩ ቅናሽ አክሲዮን ለሽያጭ አቀረበ
ኤስድሮስ ኮንስትራክሽን ንግድና ኢንዱስትሪ አ.ማ በበርካታ አዳዲስ የኩባንያችን ባለአክሲዮን ለመሆን ፍላጎት ባላቸው ደንበኞቹ ጥያቄ መሰረት እስከ ሰኔ 30 ቀን 2016 […]