ኤስድሮስ ኮንስትራክሽን ንግድ እና ኢንዱስትሪ አ.ማ ከ 2017 ጀምሮ ለሚመራበት ስልታዊ ዕቅድ (Strategic Plan) ዝግጅት ግብዓት ለማግኘት ከዋና ዋና ባለአክሲዮኖች፣ ከቀድሞ እና አዲሱ የዳይሬክተሮች ቦርድ አመራር ጋር ወይይት አደረገ፡፡
የኤስድሮስ ኮንስትራክሽን ንግድ እና ኢንዱስትሪ አ.ማ በቀጣይ ኩባንያው የሚመራበትን ስልታዊ እቅድ (Strategic Plan) በ18 የትኩረት ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ የውይይት […]