የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች በስፔስ ሳይንስና ጂኦሰፓሻል አጋዥ መረጃዎችን አገኘ፡፡
የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች ከኢፌዲሪ ስፔስ ሳይንስና ጂኦሰፓሻል ኢንስቲትዩት ለመማር ማስተማሪያ አጋዥ የሆኑ ከ200 በላይ የተለያዩ ካርታና ብሄራዊ አትላሶችን አገኘ፡፡ […]
ኤስድሮስ ኮንስትራክሽን ንግድና ኢንዱስትሪ አ.ማ.
የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች ከኢፌዲሪ ስፔስ ሳይንስና ጂኦሰፓሻል ኢንስቲትዩት ለመማር ማስተማሪያ አጋዥ የሆኑ ከ200 በላይ የተለያዩ ካርታና ብሄራዊ አትላሶችን አገኘ፡፡ […]
በአራዳ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት አዘጋጅነት በመንግስትና የግል ትምህርት ተቋማት መካከል በተደረገ የጥያቄና መልስ ውድድር በአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች አዋሬ […]
በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ትምህርት ቢሮ አዘጋጅነት በተደረገ የጥያቄና መልስ ውድድር በአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች ቃሊቲ ቅርንጫፍ 1ኛ በመውጣት ውድድሩን […]
የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች ሲኤምሲ ቅርንጫፍ በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት አዘጋጅነት በክፍለ ከተማው 9 ወረዳዎች ከሚገኙ የመንግሥትና የግል […]
በአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች በአዲስ አበባ በሚገኙ 18 ቅርንቻፍ ትምህርት ቤቶች ወላጆች ከመምህራን ጋር ስለ ልጆቻቸው አጠቃላይ ጉዳይ የሚመክሩበት መርሀግብር […]
በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ በወረዳ 13 ትምህርት ጽ/ቤት አዘጋጅነት በወረዳው ከሚገኙ 15 የመንግስትና የግል ትምህርት ተቋማት መካከል በተደረገ የጥያቄና መልስ […]
በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 አዘጋጅነት በ9 የመንግስትና የግል ትምህርት ተቋማት መካከል በተደረገ የ2016 ዓ.ም የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል […]
በአራዳ ክፍለ ከተማ በወረዳ 7 ትምህርት ጽ/ቤት አዘጋጅነት በወረዳው ከሚገኙ 18 የመንግሥትና የግል ትምህርት ተቋማት መካከል በተደረገ የጥያቄና መልስ ውድድር […]
በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ በበሻሌ ጉድኝት በሚገኙ የመንግሥትና የግል ትምህርት ተቋማት መካከል በተደረገ የ12ኛ ክፍል የጥያቄና መልስ ውድድር በአቡነ ጎርጎርዮስ […]
የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች የ1ኛ መንፈቀ ዓመት አጋማሽ ፈተና በኦንላይ በየቅርንጫፍ ትምህርት ቤታቸው አስፈተኑ፡፡ በአዲስ አበባ የአቡነ […]