በስድስት የመንግሥት እና አንድ የግል (የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች ሰሚት ቅርንጫፍ ) በተሳተፉበት ስምንት ተማሪዎች በአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች ሰሚት ቅርንጫፍ በውድድሩ የላቀ ውጤት በማምጣት በገቢዎችና ጉሙሩክ የምሥራቅ አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ተበርክቶላቸዋል፡፡
ብቸኛው የግል ትምህርት ቤት በመሆን የተወዳደረው አቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች ሰሚት ቅርንጫፍ በቀጣይ በሀገር አቀፍ የአሸናፊዎች አሸናፊ ተወዳዳሪ በመሆን እንደሚቀርብ ከቅርንጫፍ ትምህርት ቤቱ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡
