ኤስድሮስ ኮንስትራክሽን ንግድና ኢንዱስትሪ አ.ማ.

News

News

የ2015ዓ.ም ተፈታኞች ሲሙሌሽን (ዋናውን የሀገር አቀፍ ፈተና አምሳያ)የሞዴል ፈተናን መጠናቀቅን በማስመልከት የመዝጊያ መርሀ ግብር ላይ የቅድስት ሥላሴ ዩኒቪርሲቲ ፕሬዝዳንት እና የኤስድሮስ የቦርድ እና የማኔጅመንት አካላት፣የትምህርት ኤክስፐርቶች እና ርዕሳነ መምህራን በተገኙበት የተዘጋጀውን የማጠቃለያ መርሀግብር የምንቃኝበትን ዝግጅቶችን ወደ እናንተ የምናደርስ ይሆናል፡፡

የተማሪዎች በቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ ቆይታ ያበቃው የሲቪክስ ፈተናን መጠናቀቅን ተከትሎ በተዘጋጀ የማጠቃላያ መርሀ ግብር ላይ የቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዘዳንት ብጹዕ […]

News

የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች የማኔጅመንት አካላት ከዋና ሥራ አስፈጻሚ ጀምሮ የለቡ፣ሰሚት እና አቧሬ ቅርንጫፍ ትምህርት ቤቶች የ2ኛ ደረጃ ርእሳነ መምህራን ስለ ተማሪዎቻቸው በነበራቸውን ዝግጅት እና ቅድስት ሥላሴ ዩኒቪርሲቲ የነበራቸውን ቆይታ የምንቃኝበት ምእራፍ፡፡

በቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ የነበረውን የሀገር አቀፍ ፈተና አምሳያ(ሲሙሌሽን) የሞዴል ፈተና ሂደት የኤስድሮስ ኮንስትራክሽን ንግድና ኢንደስትሪ አ.ማ ዋና ሥራ አስፈጻሚን አቶ […]

News

የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ለመጀመሪያ ጊዜ ከወላጅና ከቤተሰብ ተነጥለው ለሞዴል ፈተና ወደ ቅድስት ሥላሴ ዩኒቪርሲቲ ገብተው የነበራቸው ቆይታ ምን ይመስል እንደነበር እንቃኛለን፡፡

ከወላጅ እቅፍ ከቤተሰብ ጓዳ ርቆ ማደርም ሆነ መሰንበትን ያልለመዱት የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ለሀገር አቀፍ ፈተና የዝግጅት […]

Scroll to Top