የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች በ2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች ላይ ያደረገውን የዳሰሳ ጥናት ግኝት መነሻ በማድረግ ለ2015 ዓ.ም ተፈታኞች ዋናውን የሀገር አቀፍ ፈተና አምሳያ (ሲሙሌሽን) የሞዴል ፈተናን የሰጠበትን ሂደት እንዲሁም ሌሎች ተጨማሪ አነሳሽ ምክንያቶችን እንቃኛለን፡፡
በ2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ በየዩኒቨርሲቲዎች በመመደብ የሀገር አቀፍ ፈተናውን እንዲወስዱ መደረጉ ይታወቃል፡፡ ይህን ተከትሎ ወደ […]