ኤስድሮስ ኮንስትራክሽን ንግድና ኢንዱስትሪ አ.ማ በርካታ አላማዎችን የያዘ አክሲዮን ማኅበር ሲሆን በአሁኑ ወቅት የትምህርት ሥራ ላይ ትኩረት በማድረግ የአቡነ ጎርጎርዮስ ት/ቤቶችን እያስተዳደር ያለ አክሲዮን ማኅበር ነው፡፡ አክሲዮን ማኅበሩ ከዚህ በታች በተጠቀሱት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ መስፈርቱን የሚያሟሉና ብቁ የሆኑ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል፡፡

ተ.ቁየሥራ መደቡየትምህርት መስክየሥራ ልምድ
1የአንደኛ እና የሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት መምህራንበሒሳብ፣ በባዬሎጂ፣ በኬሚስትሪ፣ በጂኦግራፊ፣ በታሪክ፣ በእንግሊዝኛ፣ በአማርኛ፣ አይሲቲ፣ስፖክን እንግሊዝ፣ስፖርት፣ግብረገብ እና በሲቪክስ የትምህርት መስኮች የመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ/ች2 ዓመት እና ከዚያ በላይ የሰራ/የሰራች
2ሳይንስ ላብራቶሪ ቴክኒሺያንበኬሚስትሪ፣በባዬሎጂ እና በፊዚክስ ላብራቶሪ ቴክኒሺያን ዲፕሎማ/ዲግሪ የተመረቀ/ች4/2 ዓመት እና ከዚያ በላይ የሰራ/የሰራች
3ጸሐፊ Iዲፕሎማ በሴክሬተሪያል ሳይንስ ወይም በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ2 ዓመት እና ከዚያ በላይ

የሥራ ቦታ፡-  አዲስ አበባ

ደመወዝ፡-    በስምምነት

የስራ መደቦች በአቡነ ጎርጎርዮስ ት/ቤቶች ሲሆን ለተዘረዘሩት ክፍት የሥራ መደቦች የተገለጹትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቶች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ በአክሲዮን ማኅበሩ የሰው ሀብትና አስተዳደር ቢሮ በአካል በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

አድራሻ፡- ሰንጋ ተራ ሕብረት ባንክ ህንፃ 8ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የአክሲዮን ማኅበሩ ቢሮ

ለበለጠ መረጃ:- 0964 57 27 77