ኢትዮጵያዊ እሴት፣ ባህል እና ሥነ ምግባር ለትውልድ ሁሉ ለማስተዋወቅና ለማስጠበቅ,በኢትዮጵያዊ ማንነቱ የሚኮራ ሌሎችን መሆን የማይሻ ትውልድ ለማፍራት,በዕውቀትና በክሂሎት /ሀገራዊና ዓለም አቀፋዊ ቋንቋዎች፣ የማሰብ፣ የመምራት/ ብቃት ያለው ተወዳዳሪ የሆነ ትውልድ ለማፍራት,በሥነ ምግባሩ ለትውልድ ሁሉ አርአያነት ያለው ትውልድ በመፍጠር ሂደት ውስጥ የድርሻውን ለመወጣት
ተግቶ የሚሰራ
ስለ ኤስድሮስ
በ18ኛው መቶ ክፍለ ዘመን በኢትዮጵያ የኖሩት ሀገር በቀል ዕውቀት ባህል በሁሉም ኅብረተሰብ ዘንድ እንዲዳብር ሰፊ ሥራ ለሠሩት አባት አባ ኤስድሮስ መታሰቢያ ይሆን ዘንድ በስማቸው የተሰየመው ኤስድሮስ ኮንስትራክሽን ንግድና ኢንዱስትሪ አ.ማ በተለያዩ ዘርፎች በመሰማራት ሥራዎችን ለመሥራት ታስቦ በ2004 ዓ.ም. በ12 ባለአክሲዮኖች ተቋቋመ።
ኤስድሮስ ኮንስትራክሽን ንግድ እና ኢንዱስትሪ አ.ማ በሀገራችን የንግድ ሕግ መሠረት ተደራጅቶ በሥሩ በ2007 ዓ.ም. የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶችን በመክፈት ሥራ ጀምሯል። እንደ ማንኛውም አክሲዮን ማኅበር ኤስድሮስ የሚመራው በዲሬክተሮች ቦርድ ነው። የተሠማራበትን ዓላማ በአግባቡ እንዲፈጽም ለማስቻል በተለያዩ ጊዜያት ካፒታሉን ያሳደገ ሲሆን አክሲዮን ማኅበሩ ሲመሠረት…
ዓበይት የሥራ ዘርፎች
ኤስድሮስ ኮ.ን.ኢ አ.ማ የተሠማራባቸው ዓበይት የሦስትዮሽ የሥራ ዘርፎች
ወጣቱን ትውልድ ሀገር ወዳድና መልካም ዜጋ አድርጎ በማነፅ ላይ በትኩረት ይሠሩ ለነበሩት ኢትዮጵያዊ አባት አቡነ ጎርጎርዮስ ማስታወሻ ይሆን ዘንድ በስማቸው የተሰየሙ 27 ቅርንጫፍ ትምህርት ቤቶች
ስለ ሥራችን ቁጥሮች ይናገራሉ
ኤስድሮስ ኮ.ን.ኢ አ.ማ የተሠማራባቸው ዓበይት የሦስትዮሽ የሥራ ዘርፎች
ሰራተኞች
ዓመታት በስራ ላይ
ባለ አክስዮን
ሽልማቶች
ያግኙን
ጥያቄ ፣ ሐሳብ ፣ አስተያየት ወይስ ስለኤስድሮስ ይበልጥ ማወቅ ይፈልጋሉ?
የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት
በሥራ ልምዳቸውና በአመራር ብቃታቸው የተመሰከረላቸው የቦርድ አመራሮች
ዋና ዋና ክንውኖች
በሥራ ልምዳቸውና በአመራር ብቃታቸው የተመሰከረላቸው የቦርድ አመራሮች
የቅርብ ጊዜ ዜናዎች
ወቅታዊ እና አዳዲስ ኤስድሮስን የተመለከቱ መረጃዎች