ተግቶ የሚሰራ

General Assembly

ስለ ኤስድሮስ

በ18ኛው መቶ ክፍለ ዘመን በኢትዮጵያ የኖሩት ሀገር በቀል ዕውቀት ባህል በሁሉም ኅብረተሰብ ዘንድ እንዲዳብር ሰፊ ሥራ ለሠሩት አባት አባ ኤስድሮስ መታሰቢያ ይሆን ዘንድ በስማቸው የተሰየመው ኤስድሮስ ኮንስትራክሽን ንግድና ኢንዱስትሪ አ.ማ በተለያዩ ዘርፎች በመሰማራት ሥራዎችን ለመሥራት ታስቦ በ2004 ዓ.ም. በ12 ባለአክሲዮኖች ተቋቋመ።

ኤስድሮስ ኮንስትራክሽን ንግድ እና ኢንዱስትሪ አ.ማ በሀገራችን የንግድ ሕግ መሠረት ተደራጅቶ በሥሩ በ2007 ዓ.ም. የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶችን በመክፈት ሥራ ጀምሯል። እንደ ማንኛውም አክሲዮን ማኅበር ኤስድሮስ የሚመራው በዲሬክተሮች ቦርድ ነው። የተሠማራበትን ዓላማ በአግባቡ እንዲፈጽም ለማስቻል በተለያዩ ጊዜያት ካፒታሉን ያሳደገ ሲሆን አክሲዮን ማኅበሩ ሲመሠረት…

ዓበይት የሥራ ዘርፎች

ኤስድሮስ ኮ.ን.ኢ አ.ማ የተሠማራባቸው ዓበይት የሦስትዮሽ የሥራ ዘርፎች

የሪልኢስቴት ዘርፍ

በሀገር አቀፍ ደረጃ በተለይም በአዲስ አበባ ከተማ የሚስተዋለውን የመኖሪያ ቤቶች እጥረት ለመቅረፍ በአዲስ አበባ ከተማ በተለምዶ ‘‘ሃያ ሁለት’’ እየተባለ በሚጠራው ቦታ ዘመናዊ ሕንፃ

የሌብሊንግ ዘርፍ

አክሲዮን ማኅበሩ በሰበታ ቦታ ላይ ሊሰማራበት በእንቅስቃሴ ላይ ለሚገኘው የሌብሊንግ ዘርፍ ማሽነሪዎች ግዢ ዓለም አቀፍ ጨረታ በማውጣት አቅራቢውን ድርጅት የመረጠ ሲሆን ከዚህ በፊት የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በፈቀደው ብድር

ስለ ሥራችን ቁጥሮች ይናገራሉ

ኤስድሮስ ኮ.ን.ኢ አ.ማ የተሠማራባቸው ዓበይት የሦስትዮሽ የሥራ ዘርፎች

0 +

ሰራተኞች

0 +

ዓመታት በስራ ላይ

0 +

ባለ አክስዮን

0 +

ሽልማቶች

አብረን እንሥራ

አክስዮኖችን በመግዛት የትርፋማ እና ባለብዙ ርዕይ ድርጅታችንን ይቀላቀሉ

የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት

በሥራ ልምዳቸውና በአመራር ብቃታቸው የተመሰከረላቸው የቦርድ አመራሮች

የአሥር ዓመት ጉዟችን

በሥራ ልምዳቸውና በአመራር ብቃታቸው የተመሰከረላቸው የቦርድ አመራሮች

የቅርብ ጊዜ ዜናዎች

ወቅታዊ እና አዳዲስ ኤስድሮስን የተመለከቱ መረጃዎች

Any Question?

ስለ ኤስድሮስ ግልፅ ያልሆነና ይበልጥ ለማወቅ ከፈለጉ ጥያቄዎትን በደስታ እንቀበላለን

የሥራ ማስታወቂያ