አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 5፣ 2013 የኤስድሮስ ኮንስትራክሽን ንግድ እና ኢንዱስትሪ አ.ማ የዲሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ አቶ ታደሰ አሰፋ አዲሱን ዓመት አስመልክቶ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 5፣ 2013 የኤስድሮስ ኮንስትራክሽን ንግድ እና ኢንዱስትሪ አ.ማ የዲሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ አቶ ታደሰ አሰፋ አዲሱን ዓመት አስመልክቶ  የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡

ለተከበራችሁ የኤስድሮስ ኮንስትራክሽን ንግድ እና ኢንዱስትሪ አ.ማ ለባለ አክሲዮኖች፣ ለቦርድ አመራሮች፣ የማኔጂመንት አባላት ፣ ለመላው ሠራተኞች፣ ለወላጆች እንዲሁም ለተማሪዎቻችን እንኳን ለ2014 ዓ.ም አደረሳችሁ !

እንኳንም ከዘመነ ማቴዎስ ወደ ዘመነ ማርቆስ አሸጋገራችሁ::

ዘመኑ ክፋት፣ስስት፣ ትዕቢት፣ ምቀኝነት፣ ጨካኝነትና መሰሎቻቸው ተጠራርተውና ተጠራርገው የሚጠፉበት በምትኩ ቅንነት፣ መተሳሰብ:፣ ትዕግሥት፣ ሩህሩህነት እና በጎ ምግባራት እንደ እንቁጣጣሽ አበባ የሚያብቡበት የሚፈኩበት ያድርግልን::

ታደሰ አሰፋ

የዲሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ

የአክሲዮን ማህበራችንን ድህረ ገፅ https://esdros.com/e/ እና በፌስቡክ ገፃችን https://www.facebook.com/Esdros-Construction-Trade-and-Industry-SC-282021025628947 በመከታተል ወቅታዊ መረጃዎችን ያገኛሉ፡፡