Abune gorgoriyos

የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች ለ2016 ዓ.ም አዲስ ተማሪዎችን ከሰኔ አጋማሽ በፊት እንደማይቀበል አስታወቀ፡፡

  የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች ለ2016 ዓ.ም አዲስ ተማሪዎችን ምዝገባ የሚያካሂደው ከሰኔ 2015 ዓ.ም አጋማሽ በኋላ መሆኑን አስታ ውቋል፡፡ የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች አስተዳደር እንዳስታወቀው...

የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች ሲኤምሲ ቅርንጫፍ ለሙዳይ በጎ አድራጎት ማኅበር ድጋፍ አደረገ፡፡

  በአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች የሲኤምሲ ቅርንጫፍ መምህራን እና ተማሪዎች ለሙዳይ በጎ አድራጎት ማኅበር የአልባሳት፣ጫማዎች፣የንጽህና መጠበቂያ እና የተለያዩ የምግብ ቁሳቁስ ድጋፍ አድርገዋል፡፡ በተደረገው በዚህ በጎ...

የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች የመጀመሪያ መንፈቀ ዓመት የመማር ማስተማር ሂደቱን ግምገማ አካሄደ፡፡

የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች የመጀመሪያ መንፈቀ ዓመት የቅድመ አንደኛ ደረጃ ፣መካከለኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ርዕሳነ መምህራን፣የትምህርት ጥራት ባለሙያዎች፣ የሥርዓተ ትምህርት ባለሙያዎች እና የፈተና...

የአቡነ ጎርጎርዮስ ተማሪዎች በአፍሪካ ‘Spelling Bee’ ውድድር በመሳተፍ ላይ ይገኛሉ

ኢትዮጵያን በመወከል በአፍሪካ_ደረጃ በማላዊ እየተካሄደ በሚገኘው የ‘Spelling_Bee’ ውድድር ላይ ሁለት የአቡነ ጎርጎርዮስ ቅንጫፍ ትምህርት ቤት ተማሪዎች ተሳታፊ ናቸው፡፡ የለቡ አቡነ ጎርጎርዮስ ቅርንጫፍ ትምህርት ቤት የ7ኛ...
ተጨማሪ አሳይ

ሙሉውን አሳይ