አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 5፣ 2013 የኤስድሮስ ኮንስትራክሽን ንግድ እና ኢንዱስትሪ አ.ማ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ በኃይሉ ሰለሞን አዲሱን ዓመት አስመልክቶ  የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 5፣ 2013 የኤስድሮስ ኮንስትራክሽን ንግድ እና ኢንዱስትሪ አ.ማ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ በኃይሉ ሰለሞን አዲሱን ዓመት አስመልክቶ  የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡

ለተከበራችሁ የኤስድሮስ ኮንስትራክሽን ንግድ እና ኢንዱስትሪ አ.ማ ለባለ አክሲዮኖች፣ ለቦርድ አመራሮች፣ የማኔጂመንት አባላት ፣ ለመላው ሠራተኞች፣ ለወላጆች እንዲሁም ለተማሪዎቻችን እንኳን ለ2014 ዓ.ም አደረሳችሁ፡፡

አዲሱ አመት የሰላም፣ የአንድነት፣ የእድገት፣ የብጽግና፣ የጤና እንዲሁም የደስታ እንዲሆንልዎ በድርጅቱ ስም ከልብ እመኛለሁ፡፡

  በኃይሉ ሰለሞን
ዋና ስራ አስኪያጅ

የአክሲዮን ማህበራችንን ድህረ ገፅ https://esdros.com/e/ እና በፌስቡክ ገፃችን https://www.facebook.com/Esdros-Construction-Trade-and-Industry-SC-282021025628947 በመከታተል ወቅታዊ መረጃዎችን ያገኛሉ፡፡