ክቡራን ባለአክሲዮኖች፡፡

ስለ ኩባንያዎ ኤስድሮስ ኮንስትራክሽን ንግድና ኢንዱስትሪ አ.ማ አስተያየት ጥቆማና መረጃ ለመስጠት ይህንን የቴሌግራም ቦት ይክፈቱ ፡፡
☞ @esdros_shareholders_service_bot
በመቀጠልም /Start ብለው ያስገቡ፡፡
☞ባስመዘገቡን_ስልክ_ቁጥር_የቴሌግራም_አካውንት_መሆን_ይኖርበታል፡፡
☞ አድራሻዬን አጋራ የሚለውን በሚነኩ ጊዜ ማረጋገጫ ይደርስዎታል፡፡
ስለ ጊዜዎ እናመሰግናለን፡፡
ኤስድሮስ ኮንስትራክሽን ንግድና ኢንዱስትሪ አ.ማ