ኤስድሮስ ኮንስትራክሽን ንግድና ኢንዱስትሪ አ.ማ.

Author name: admin

News

የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች በ2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች ላይ ያደረገውን የዳሰሳ ጥናት ግኝት መነሻ በማድረግ ለ2015 ዓ.ም ተፈታኞች ዋናውን የሀገር አቀፍ ፈተና አምሳያ (ሲሙሌሽን) የሞዴል ፈተናን የሰጠበትን ሂደት እንዲሁም ሌሎች ተጨማሪ አነሳሽ ምክንያቶችን እንቃኛለን፡፡

በ2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ በየዩኒቨርሲቲዎች በመመደብ የሀገር አቀፍ ፈተናውን እንዲወስዱ መደረጉ ይታወቃል፡፡ ይህን ተከትሎ ወደ […]

News

የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች ከ ቅድስት ሥላሴ ዩቨርሲቲ ጋር በመተባበር ተማሪዎች የ12ኛ ክፍል ሞዴል ፈተናን ተፈትነው የዩኒቨርሲው ቆያታቸውን አጠናቀዋል፡፡ ይህንን ዋናውን የሀገር አቀፍ ፈተና አምሳያ (ሲሙሌሽን) ፈተና አጠቃላይ ሂደት በተለያየ ክፍል እንቃኛለን፡፡

የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች በ2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች ላይ ባደረገው የደሰሳ ጥናት ባገኘው ግብረ መልስ ለ2015ዓ.ም ተፈታኞች ዋናውን የሀገር […]

News

በለሚ ኩራ ክ/ከተማ ባህልና ቱሪዝም ጽ/ቤት በተዘጋጀ የንባብ ሳምንት የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች ሰሚት ቅርንጫፍ አሸናፊ ሆነ፡፡

በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ባህልና ቱሪዝም ጽ/ቤት ባዘጋጀው የንባብ ሳምንት ውድድር በክፍለ ከተማው ከሚገኙ ትምህርት ቤቶች መካከል የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት […]

Scroll to Top