የስራ ማስታወቂያዎች
በዚህ አምድ ልዩ ልዩ ኤስድሮስ ኮንስትራክሽን ንግድና ኢንዱስትሪ አክሲዮን ማኅበር ስራ ማስታወቂያዎች ይለጠፉበታል
አዋሬ አፀደ ሕፃናት +251-975382750 አዲስ አበባ
አዋሬ አንደኛ ደረጃ +251-975382622 አዲስ አበባ
አዋሬ ሁለተኛ ደረጃ +251-975382739 አዲስ አበባ
ለቡ አፀደ ሕፃናት +251-975382624 አዲስ አበባ
ለቡ አንደኛ ደረጃ እና ሁለተኛ ደረጃ +251-975382742 አዲስ አበባ
ወይራ አፀደ ሕፃናት +251-975382741 አዲስ አበባ
ወይራ አንደኛ ደረጃ +251-975382748 አዲስ አበባ
ሲኤምሲ አፀደ ሕፃናት +251-975382749 አዲስ አበባ
ሲኤምሲ አንደኛ ደረጃ +251-975382753 አዲስ አበባ
ቃሊቲ አንደኛ ደረጃ +251-975382752 አዲስ አበባ
ቃሊቲ አፀደ ሕፃናት +251-975382751 አዲስ አበባ
ድሬደዋ ቅርንጫፍ +251-252111006 ድሬዳዋ
ባህርዳር ቅርንጫፍ +251-904576055 ባህርዳር
አዳዲሶቹ የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች ለ2016 ዓ.ም ሥራ ይጀምራሉ፡፡
በአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች ሰንሻይን ቅርንጫፍ ለ2016 ዓ.ም አዲስ ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ምዝገባ ማጠናቀቁን አስታውቋል፡፡ በቅድመ መደበኛ እና አንደኛ ደረጃ ትምህርት ለመስጠት አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት በማድረግ ላይ የሚገኘው ሰንሻይን ቅርንጫፍ ቁጥራቸው ከ1ሺህ በላይ የሚሆኑ ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር የሚያስችለውን ዝግጅት ማጠናቀቁን አስታውቋል፡፡ በአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች 26ኛ እና 27ኛ ቅርንጫፍ በመሆን የተከፈተው የሰንሻይን ቅርንጫፍ ለ2016 ዓ.ም […]
የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች የ12ኛ ክፍል ተማሪዎችን አስመረቁ
የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች የ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የወሰዱ ተማሪዎችን በታላቅ ድምቀት አስመረቀ፡፡ ነሐሴ 27 ቀን 2015 ዓ.ም ጦር ኃይሎች አካባቢ በሚገኘው መኮንኖች ክበብ አዳራሽ በተከናውነው የምረቃ መርሐግብር ላይ የቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዘዳንት የደቡብ ኦሞ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጰስ እና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል ብፁዕ አቡነ ፊልጶስ ፣የኤስድሮስ ኮንስትራክሽን ንግድና ኢንዱስትሪ አ.ማ የዳሬክተሮች […]
በ2015 ዓ.ም በ6ኛ እና በ8ኛ ክፍል ሚኒስትሪ ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች ሽልማት ተበረከተላቸው፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በተዘጋጀ የዕውቅና እና ሽልማት መርሐ-ግብር ላይ በ2015 ዓ.ም ሚኒስትሪ ከፍተኛ ውጤት ያመጡ ተማሪዎች ሽልማት ተበረከተላቸው፡፡ በዚሁ መርሐ-ግብር ላይ በ2015 ዓ.ም ተማሪ ባሮክ ቴዎድሮስ 99.99%፣ ተማሪ አቤሜሌክ መለሰ 99.98% እና ተማሪ መክሊት ሰለሞን 99.98% ከ6ኛ ክፍል እንዲሁም ሰበነማርያም ዳንኤል ከ8ኛ ክፍል 99.97% ውጤት በማስመዝገብ ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ሽልማት ተበርክቶላቸዋል፡፡ […]