የስራ ማስታወቂያዎች
በዚህ አምድ ልዩ ልዩ ኤስድሮስ ኮንስትራክሽን ንግድና ኢንዱስትሪ አክሲዮን ማኅበር ስራ ማስታወቂያዎች ይለጠፉበታል
አዋሬ አፀደ ሕፃናት +251-975382750 አዲስ አበባ
አዋሬ አንደኛ ደረጃ +251-975382622 አዲስ አበባ
አዋሬ ሁለተኛ ደረጃ +251-975382739 አዲስ አበባ
ለቡ አፀደ ሕፃናት +251-975382624 አዲስ አበባ
ለቡ አንደኛ ደረጃ እና ሁለተኛ ደረጃ +251-975382742 አዲስ አበባ
ወይራ አፀደ ሕፃናት +251-975382741 አዲስ አበባ
ወይራ አንደኛ ደረጃ +251-975382748 አዲስ አበባ
ሲኤምሲ አፀደ ሕፃናት +251-975382749 አዲስ አበባ
ሲኤምሲ አንደኛ ደረጃ +251-975382753 አዲስ አበባ
ቃሊቲ አንደኛ ደረጃ +251-975382752 አዲስ አበባ
ቃሊቲ አፀደ ሕፃናት +251-975382751 አዲስ አበባ
ድሬደዋ ቅርንጫፍ +251-252111006 ድሬዳዋ
ባህርዳር ቅርንጫፍ +251-904576055 ባህርዳር
የስነምግባር ሳጥኖች በኤስድሮስ
ኤስድሮስ ኮንስትራክሽን ንግድ እና ኢንዱስትሪ አ.ማ የተገልጋዮችን ቅሬታ እና አስተያየት ለማወቅ የስነ-ምግባር ሳጥኖች በሁሉም ቅርንጫፎች በማስቀመጥ አስተያየቶችን እየሰበሰበ ይገኛል፡፡ የስነ ምግባር ሳጥኖቹ ማንኛውም ትክክል ያልሆነ የስነ-ምግባር ግድፈት፣ ህገወጥ ወይም የሚያጠራጥር እንቅስቃሴ እና ጠባይ በአክስዮን ማህበሩ ክንውኖች በሰራተኞች ፣ በተማሪዎች ፣በወላጆች እና በአቅራቢያ በሚገኙ አጋር ድርጅቶች የስራ ሂደት ላይ ሲታይ አስተያየት ለማድረግ እና ሁላችንም ልጆቻችን በስነምግባር […]
የሀዘን መግለጫ
የኤስድሮስ ኮንስትራክሽን ንግድ እና ኢንዱስትሪ አ.ማ የዳሬክተሮች ቦርድ አባላት፣ የስራ ኃላፊዎች ፣ሰራተኛው እና መላው የድርጅቱ ማህበረሰብ የኢትዮጽያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አራተኛ ፓትርያሪክ ብፅእ አቡነ መርቆሪዎስ ከዚህ አለም እረፍት ድካም በማለፋቸው ሀዘን ተሰምቶናል! ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ መፅናናትን እንመኛለን!
ውሸት
ሰው ሰብአዊ ፍጡር ሆኖ መኖርና ማደግ ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ ያለ ግብረገብ የኖረበት ጊዜ የለም ፡፡ ይህ ማለት ለሰው ህይወት የሚበጅ የግብረገብ መሰረታዊ መርህ ፍለጋ ከጥንት ጀምሮ ነበረ፡፡ ፍለጋው ዛሬም ቢሆን ቀጥሏል፡፡ ምክንያቱም ብዙ የተባሉ ነገሮች ቢኖሩም ሁሉኑም የሚያስማማ መርህ ዛሬም የተገኘ አይመስልም፡፡ እውነተኛ ችግሩ ግን ሁሉኑም የሚያስማማ መርህ መታጣት አይደለም፡፡ ይልቁንም ሰው በተፈለገው መንገድ ራሱን […]