ስለ ኤስድሮስ
በ18ኛው መቶ ክፍለ ዘመን በኢትዮጵያ የኖሩት ሀገር በቀል ዕውቀት ባህል በሁሉም ኅብረተሰብ ዘንድ እንዲዳብር ሰፊ ሥራ ለሠሩት አባት አባ ኤስድሮስ መታሰቢያ ይሆን ዘንድ በስማቸው የተሰየመው ኤስድሮስ ኮንስትራክሽን ንግድና ኢንዱስትሪ አ.ማ በተለያዩ ዘርፎች በመሰማራት ሥራዎችን ለመሥራት ታስቦ በ2004 ዓ.ም. በ12 ባለአክሲዮኖች ተቋቋመ።
ኤስድሮስ ኮንስትራክሽን ንግድ እና ኢንዱስትሪ አ.ማ በሀገራችን የንግድ ሕግ መሠረት ተደራጅቶ በሥሩ በ2007 ዓ.ም. የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶችን በመክፈት ሥራ ጀምሯል። እንደ ማንኛውም አክሲዮን ማኅበር ኤስድሮስ የሚመራው በዲሬክተሮች ቦርድ ነው። የተሠማራበትን ዓላማ በአግባቡ እንዲፈጽም ለማስቻል በተለያዩ ጊዜያት ካፒታሉን ያሳደገ ሲሆን አክሲዮን ማኅበሩ ሲመሠረት…
ዓበይት የሥራ ዘርፎች
ኤስድሮስ ኮ.ን.ኢ አ.ማ የተሠማራባቸው ዓበይት የሦስትዮሽ የሥራ ዘርፎች
ወጣቱን ትውልድ ሀገር ወዳድና መልካም ዜጋ አድርጎ በማነፅ ላይ በትኩረት ይሠሩ ለነበሩት ኢትዮጵያዊ አባት አቡነ ጎርጎርዮስ ማስታወሻ ይሆን ዘንድ በስማቸው የተሰየሙ 27 ቅርንጫፍ ትምህርት ቤቶች
ስለ ሥራችን ቁጥሮች ይናገራሉ
ኤስድሮስ ኮ.ን.ኢ አ.ማ የተሠማራባቸው ዓበይት የሦስትዮሽ የሥራ ዘርፎች
0
+
ሰራተኞች
0
+
ዓመታት በስራ ላይ
0
+
ባለ አክስዮን
0
+
ሽልማቶች
ያግኙን
ጥያቄ ፣ ሐሳብ ፣ አስተያየት ወይስ ስለኤስድሮስ ይበልጥ ማወቅ ይፈልጋሉ?
የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት
በሥራ ልምዳቸውና በአመራር ብቃታቸው የተመሰከረላቸው የቦርድ አመራሮች
ዋና ዋና ክንውኖች
በሥራ ልምዳቸውና በአመራር ብቃታቸው የተመሰከረላቸው የቦርድ አመራሮች
ጠቅላላ ሀብት
ጠቅላላ ካፒታል
ጠቅላላ ገቢ እና ከግብር በፊት ትርፍ
የት/ት ቤቶች ብዛት
የመምህራን ብዛት
የተማሪዎች ብዛት
የቅርብ ጊዜ ዜናዎች
ወቅታዊ እና አዳዲስ ኤስድሮስን የተመለከቱ መረጃዎች
በኮሪደር ልማት ምክንያት ወደ መሪ የተዛወረው ሲኤምሲ ቅርንጫፍ የ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ሥራውን በይፋ ጀመረ
በኮሪደር ልማት ምክንያት ወደ መሪ የተዛወረው የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች ሲኤምሲ ቅርንጫፍ የ2017 ዓ.ም ማብሰሪያ መርሐግብር የኤስድሮስ ማኔጅመንት አባላት፣...
አክሲዮን ማኅበሩ ለመካከለኛ ደረጃ ሥራ መሪዎች ሥልጠና ሰጠ፡፡
ኤስድሮስ ኮንስትራክሽን ንግድ እና ኢንዱስትሪ አ.ማ ለርዕሳነ መምህራን፣ም/ርዕሳነ መምህራን እና ለትምህርት ዘርፍ የሥራ ኃላፊዎችና የትምህርት ባለሙያዎች የተሳተፉበት...
አቧሬ ቅርንጫፍ በአራዳ ክፍለ ከተማ 1ኛ በመሆን ተሸላሚ ሆነ፡፡
የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች አቧሬ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ቅርንጫፍ ትምህርት ቤት በአራዳ ክፍለ ከተማ ሥር ከሚገኙ ትምህርት ቤቶች መካከል በ6ኛ እና በ8ኛ...
የ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በይፋ ተከፈተ
የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች የ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን መክፈቻ መርሐግብር ላይ ብጸዕ አቡነ ገሪማ፣ካህናት አባቶች፣ዲያቆናት፣ ወላጆች፣ተማሪዎች፣ መምህራን...
ዓለም አቀፍ የሥዕል ውድድር አሸናፊዎቹ ሽልማታቸውን ተረከቡ፡፡
የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች ለቡ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ቅርንጫፍ ትምህርት ቤት ተማሪዎች የሩሲያዊውን አንቶን ቼኾቭ ሥራዎችን ለመዘከር በስሙ በተሰየመው...
ወይራ ቅርንጫፍ በክፍለ ከተማው 2ኛ በመሆን ተሸላሚ ሆነ፡፡
የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች ወይራ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ቅርንጫፍ ትምህርት ቤት በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ በተካሄደ የኢንስፔክሽን ምዘና አፈጻደም 2ኛ...
የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች ለቡ ቅርንጫፍ ተማሪ ተሸላሚ ሆነች፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በተዘጋጀ የዕውቅና እና ሽልማት መርሀ-ግብር ላይ በ2016 ዓ.ም በ6ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና 99.9 % በማምጣት የአቡነ ጎርጎርዮስ...
የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች በታላቅ ድምቀት ተመረቁ
የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የወሰዱ ተማሪዎችን ተጋባዥ እንግዶች ፣ወላጆችና መምህራን በተገኙበት በታላቅ...
ክቡራን ባለአክሲዮኖች፡፡
ስለ ኩባንያዎ ኤስድሮስ ኮንስትራክሽን ንግድና ኢንዱስትሪ አ.ማ አስተያየት ጥቆማና መረጃ ለመስጠት ይህንን የቴሌግራም ቦት ይክፈቱ ፡፡ ☞ @esdros_shareholders_service_bot...
ኤስድሮስ ኮንስትራክሽን ንግድና ኢንዱስትሪ አ.ማ
ክቡራን ባለአክሲዮኖች፡፡ ስለ ኩባንያዎ ኤስድሮስ ኮንስትራክሽን ንግድና ኢንዱስትሪ አ.ማ አስተያየት ጥቆማና መረጃ ለመስጠት ይህንን የቴሌግራም ቦት ይክፈቱ ፡፡...
ስለ ኤስድሮስ ግልፅ ያልሆነና ይበልጥ ለማወቅ ከፈለጉ ጥያቄዎትን በደስታ እንቀበላለን
አድራሻ
- +251 111 57 98 63
- it@esdros.com
- ሜክሲኮ ሕብረት ባንክ ሕንፃ 8ኛ ወለል፣ አዲስ አበባ ኢትዮጵያ
©2025.
Esdros Construction, Trade and Industry S.C.. All Rights Reserved.