የስራ ማስታወቂያዎች
በዚህ አምድ ልዩ ልዩ ኤስድሮስ ኮንስትራክሽን ንግድና ኢንዱስትሪ አክሲዮን ማኅበር ስራ ማስታወቂያዎች ይለጠፉበታል
አዋሬ አፀደ ሕፃናት +251-975382750 አዲስ አበባ
አዋሬ አንደኛ ደረጃ +251-975382622 አዲስ አበባ
አዋሬ ሁለተኛ ደረጃ +251-975382739 አዲስ አበባ
ለቡ አፀደ ሕፃናት +251-975382624 አዲስ አበባ
ለቡ አንደኛ ደረጃ እና ሁለተኛ ደረጃ +251-975382742 አዲስ አበባ
ወይራ አፀደ ሕፃናት +251-975382741 አዲስ አበባ
ወይራ አንደኛ ደረጃ +251-975382748 አዲስ አበባ
ሲኤምሲ አፀደ ሕፃናት +251-975382749 አዲስ አበባ
ሲኤምሲ አንደኛ ደረጃ +251-975382753 አዲስ አበባ
ቃሊቲ አንደኛ ደረጃ +251-975382752 አዲስ አበባ
ቃሊቲ አፀደ ሕፃናት +251-975382751 አዲስ አበባ
ድሬደዋ ቅርንጫፍ +251-252111006 ድሬዳዋ
ባህርዳር ቅርንጫፍ +251-904576055 ባህርዳር
አክስዮን ማኅበሩ ከዓባይ ባንክ ጋር የጋራ ስምምነት ተፈራረመ
በኤስድሮስ ኮንስትራክሽን ንግድ እና ኢንዱስትሪ አ.ማ እና በዓባይ ባንክ መካከል የጋራ ሥራ ስምምነት ፊርማ በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ተደረገ፡፡ የመግባቢያው ስምምነት በኤስድሮስ ኮንስትራክሽን ንግድና ኢንዱስትሪ አ.ማ. የዳይሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ በሆኑት በአቶ ታደሠ አሰፋ እና በዓባይ ባንክ ዋና ሥራ አስፈፃሚ በአቶ የኋላ ገሠሠ መካከል ተደርጓል፡፡ በዚህም መሰረት ስምምነቱ የኤስድሮስ ኮንስትራክሽን ንግድና ኢንዱስትሪ አ.ማ የስራ ኃላፊዎች […]
አክስዮን ማኅበሩ በሪልኢስቴት ግንባታ ላይ ይገኛል
ከአክስዮን ማኅበሩ ስልታዊ ግቦች መካከል የህብረተሰቡን አቅም ያገናዘበ የትምህርት ክፍያ አስጠብቆ መቀጠል አና የባለአክስዮኖችን የትርፍ ድርሻ ከፍ ማድረግ ሲሆን ይህንን ግብ ለማሳካት ከተቀረጹ ስልታዊ እቅዶች መካከል አንዱ በሪልኢስቴት ግንባታ ዘርፍ ላይ መሰማራት ነው። በመሆኑም በተያዘው እቅድ መሰረት በሃያሁለት አካባቢ የመጀመሪያውን የሪልኢስቴት ግንባታውን እያከናወነ ሲገኝ ባማኮን ኢንጂነሪንግ የግንባታውን ሥራ በተቋራጭነት ሲከውን በማማከሩ ደግሞ ሰይ ኮንሰልት ይገኛል፡፡ […]
አክስዮን ማኅበሩ የ2015 በጀት ዓመት ዕቅድ ላይ ውይይት አካሄደ
ኤስድሮስ ኮንስትራክሽን ንግድ እና ኢንዱስትሪ አ.ማ የ2014 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸምን እና ስልታዊ ዕቅዱን መነሻ በማድረግ በተዘጋጀው የ2015 በጀት ዓመት ዕቅድ ላይ የቦርድ አባላት እና የድርጅቱ የሥራ ኃላፊዎች በተገኙበት በኢንተርኮንትነታል ሆቴል ውይይት አካሂዷል ፡፡ በመሆኑም በውይይቱ ላይ የ2014 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ላይ የነበሩ ክፍተቶችን በማየት የ2015 ዓ.ም ዋና ዋና ዕቅዶችን በስፋት ለመዳሰስ ተሞክሯል፡፡ በዚህም […]