የስራ ማስታወቂያዎች
በዚህ አምድ ልዩ ልዩ ኤስድሮስ ኮንስትራክሽን ንግድና ኢንዱስትሪ አክሲዮን ማኅበር ስራ ማስታወቂያዎች ይለጠፉበታል
አዋሬ አፀደ ሕፃናት +251-975382750 አዲስ አበባ
አዋሬ አንደኛ ደረጃ +251-975382622 አዲስ አበባ
አዋሬ ሁለተኛ ደረጃ +251-975382739 አዲስ አበባ
ለቡ አፀደ ሕፃናት +251-975382624 አዲስ አበባ
ለቡ አንደኛ ደረጃ እና ሁለተኛ ደረጃ +251-975382742 አዲስ አበባ
ወይራ አፀደ ሕፃናት +251-975382741 አዲስ አበባ
ወይራ አንደኛ ደረጃ +251-975382748 አዲስ አበባ
ሲኤምሲ አፀደ ሕፃናት +251-975382749 አዲስ አበባ
ሲኤምሲ አንደኛ ደረጃ +251-975382753 አዲስ አበባ
ቃሊቲ አንደኛ ደረጃ +251-975382752 አዲስ አበባ
ቃሊቲ አፀደ ሕፃናት +251-975382751 አዲስ አበባ
ድሬደዋ ቅርንጫፍ +251-252111006 ድሬዳዋ
ባህርዳር ቅርንጫፍ +251-904576055 ባህርዳር
የኤስድሮስ ኮንስትራክሽን ንግድና ኢንዱስትሪ አ.ማ. ባለአክሲዮኖች አሥረኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ የጥሪ ማስታወቂያ
የኤስድሮስ ኮንስትራክሽን ንግድና ኢንዱስትሪ አ.ማ. የባለአክሲዮኖች 10ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ እሑድ ታኅሣሥ 16 ቀን 2015 ዓ.ም. ከቀኑ 7፡00 ሰዓት ጀምሮ በአዲስ አበባ ከተማ ግሎባል ሆቴል ይካሄዳል፡፡ ስለሆነም የድርጅቱ ባለአክሲዮኖች በተጠቀሰው ቀንና ቦታ እንድትገኙ የዲሬክተሮች ቦርድ በአክብሮት ጥሪውን ያስተላልፋል፡፡ የ10ኛ መደበኛጠቅላላጉባኤአጀንዳዎች ድምጽ ቆጣሪዎች መሰየምና ማጽደቅ፣ ምልዓተ ጉባኤ መሟላቱን ማረጋገጥ፣ የጉባኤውን አጀንዳዎች ማጽደቅ አዳዲስ እና በዝውውር […]
በስምንተኛ ክፍል የጥያቄ እና መልስ ውድድር አሸነፈ
የአቡነ ጎርጎርዮስ ቃሊቲ ቅርንጫፍ ትምህርት ቤት የስምንተኛ ክፍል ተማሪ የሆነው ፍቅር በሱፍቃድ በተሳተፈባቸው የጥያቄ እና መልስ ውድድር ላይ ከፍተኛ ብልጫን በማስመዝገብ አሸናፊ ሆነ፡፡ በቃሊቲ ክፍለ ከተማ በወረዳ ስምንት ከሚገኙ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ጋር በተደረገ የቀለም ትምህርት የጥያቄ እና መልስ ውድድር ላይ አንደኛ ደረጃን ይዞ በማጠናቀቅ የሰርተፍኬት ተሸላሚ መሆን ሲችል ለትምህርት ቤቱም የዋንጫ ሽልማት ማምጣት […]
አክስዮን ማኅበሩ ለዋናው መ/ቤት ሰራተኞች ሥልጠና ሰጠ
ኤስድሮስ ኮንስትራክሽን ንግድ እና ኢንዱስትሪ አ.ማ ለዋና መስሪያ ቤት ሰራተኞች እና የሥራ ኃላፊዎች በኢትዮጵያ ሆቴል ሥልጠና ሰጠ፡፡ ሥልጠናው የአመለካከት ለውጥን ለማሳደግ እና የደንበኞች አገልግሎት አሰጣጥን የተሻለ ማድረግ ያስችል ዘንድ ‘Attitude Skills for Success at Work in Life’ እና ‘customer service in an organization’ የደንበኞች አገልግሎት በድርጅት ውስጥ በሚሉ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ተሰጥቷል፡፡ በዕለቱ የመክፈቻ ንግግር […]