• በእውቀት የጎለበተ፣በሥነ-ምግባር የታነጸ፣ሀገሩን በታማኝነትና በቅንነት የሚያገለግል ትውልድ ማፍራት

  • ኤስድሮስ ሪል እስቴት

    Esdros Real Estate
  • የሌብሊንግ ፕሮጀክት

Abune gorgorios

የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች በ2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች ላይ ያደረገውን የዳሰሳ ጥናት ግኝት መነሻ በማድረግ ለ2015 ዓ.ም ተፈታኞች ዋናውን የሀገር አቀፍ ፈተና አምሳያ (ሲሙሌሽን) የሞዴል ፈተናን የሰጠበትን ሂደት እንዲሁም ሌሎች ተጨማሪ አነሳሽ ምክንያቶችን እንቃኛለን፡፡

በ2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ በየዩኒቨርሲቲዎች በመመደብ የሀገር አቀፍ ፈተናውን እንዲወስዱ መደረጉ ይታወቃል፡፡ ይህን ተከትሎ ወደ ዩኒቨርሲቲ ለመጀመሪያ ጊዜ ያቀኑት የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤት ተማሪዎች ከወላጅ ተነጥለው ለሳምንታት በነበራቸው ቆይታ ያጋጠሟቸውን ተግዳሮቶች እና ተሞክሮዎች መነሻ በማድረግ አጠቃላይ የዳሰሳ ጥናት ተካሂዶ የተገኘው ውጤት ዋናውን የሀገር አቀፍ ፈተና አምሳያ(ሲሙሌሽን) አስቀድሞ ማዘጋጀት በእጅጉ አስፈለጊ […]

Abune gorgorios

የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች ከ ቅድስት ሥላሴ ዩቨርሲቲ ጋር በመተባበር ተማሪዎች የ12ኛ ክፍል ሞዴል ፈተናን ተፈትነው የዩኒቨርሲው ቆያታቸውን አጠናቀዋል፡፡ ይህንን ዋናውን የሀገር አቀፍ ፈተና አምሳያ (ሲሙሌሽን) ፈተና አጠቃላይ ሂደት በተለያየ ክፍል እንቃኛለን፡፡

የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች በ2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች ላይ ባደረገው የደሰሳ ጥናት ባገኘው ግብረ መልስ ለ2015ዓ.ም ተፈታኞች ዋናውን የሀገር አቀፍ ፈተና አምሳያ (ሲሙሌሽን)የሞዴል መነሻን አንዱ ግብአት ሲሆን ሌሎችም መነሻዎችን እንቃኛለን፡፡ የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች ተማሪዎች ለመጀመሪ ጊዜ ከወላጅና ቤተሰብ ተነጥለው ለፈተና ወደ ቅድስት ሥላሴ ዩኒቪርሲቲ በመግባት የዶርም ምደባ፣የካፌ ሰልፍ እና ምግብ፣የፈተና ወቅት በአጠቃላይ በዩኒቨርሲቲው […]

Abune gorgorios

የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ሞዴል ፈተና በዩኒቨርሲቲ እየተሰጠ ይገኛል፡፡

የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች በ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሞዴል ተፈታኝ ተማሪዎችን 4 ኪሎ በሚገኘው ቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ እያስፈተነ ይገኛል፡፡ ተማሪ ተፈታኞቹ ልክ ሀገር አቀፍ ፈተናውን በሚወስዱበት ሞዴል መሠረት በቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርስቲው ውስጥ በአዳሪነት በመግባት ለዋናው አገር አቀፍ ፈተና በሚደረገው ሂደት መሠረት እየተከናወነ መሆኑ ታውቋል፡፡ ተማሪዎቹ ከባለፈው ሰኞ ጀምሮ እስከ ፊታችን ቅዳሜ ድረስ በዩንቨሪስቲው የሚቆዩ ሲሆን […]

የስራ ማስታወቂያዎች

Nothing Found

Sorry, no posts matched your criteria

በዚህ አምድ ልዩ ልዩ ኤስድሮስ ኮንስትራክሽን ንግድና ኢንዱስትሪ አክሲዮን ማኅበር ስራ ማስታወቂያዎች ይለጠፉበታል

ሁሌም የዋንጫ ተሸላሚ !

በፌስቡክ ያግኙን

በእውቀት የጎለበተ፣በሥነ-ምግባር የታነጸ፣ሀገሩን በታማኝነትና በቅንነት የሚያገለግል ትውልድ

በኢትየጵያዊ ማንነቱና መልካም ባህሉ የሚኮራ የነገ ሀገር ተረካቢ ብቁ ዜጋ ማፍራት

ትውልድ የሚተካ ትውልድ በተሻለ ጥራት እናፈራለን

የአቡነ ጎርጎርዮስ ት/ቤት አድራሻዎች

አዋሬ አፀደ ሕፃናት   +251-975382750   አዲስ አበባ
አዋሬ አንደኛ ደረጃ  +251-975382622   አዲስ አበባ
አዋሬ ሁለተኛ ደረጃ  +251-975382739   አዲስ አበባ
ለቡ አፀደ ሕፃናት  +251-975382624   አዲስ አበባ
ለቡ አንደኛ ደረጃ እና ሁለተኛ ደረጃ  +251-975382742   አዲስ አበባ
ወይራ አፀደ ሕፃናት  +251-975382741   አዲስ አበባ
ወይራ አንደኛ ደረጃ  +251-975382748   አዲስ አበባ
ሲኤምሲ አፀደ ሕፃናት  +251-975382749   አዲስ አበባ
ሲኤምሲ አንደኛ ደረጃ  +251-975382753   አዲስ አበባ
ቃሊቲ አንደኛ ደረጃ  +251-975382752   አዲስ አበባ
ቃሊቲ አፀደ ሕፃናት  +251-975382751  አዲስ አበባ
ድሬደዋ ቅርንጫፍ  +251-252111006   ድሬዳዋ
ባህርዳር ቅርንጫፍ  +251-904576055 ባህርዳር

አድራሻችን

  • +251118500128
  • info@esdros.com
  • Ethiopia Addis Ababa

መልዕክትዎትን ያጋሩን