የስራ ማስታወቂያዎች
በዚህ አምድ ልዩ ልዩ ኤስድሮስ ኮንስትራክሽን ንግድና ኢንዱስትሪ አክሲዮን ማኅበር ስራ ማስታወቂያዎች ይለጠፉበታል
አዋሬ አፀደ ሕፃናት +251-975382750 አዲስ አበባ
አዋሬ አንደኛ ደረጃ +251-975382622 አዲስ አበባ
አዋሬ ሁለተኛ ደረጃ +251-975382739 አዲስ አበባ
ለቡ አፀደ ሕፃናት +251-975382624 አዲስ አበባ
ለቡ አንደኛ ደረጃ እና ሁለተኛ ደረጃ +251-975382742 አዲስ አበባ
ወይራ አፀደ ሕፃናት +251-975382741 አዲስ አበባ
ወይራ አንደኛ ደረጃ +251-975382748 አዲስ አበባ
ሲኤምሲ አፀደ ሕፃናት +251-975382749 አዲስ አበባ
ሲኤምሲ አንደኛ ደረጃ +251-975382753 አዲስ አበባ
ቃሊቲ አንደኛ ደረጃ +251-975382752 አዲስ አበባ
ቃሊቲ አፀደ ሕፃናት +251-975382751 አዲስ አበባ
ድሬደዋ ቅርንጫፍ +251-252111006 ድሬዳዋ
ባህርዳር ቅርንጫፍ +251-904576055 ባህርዳር
የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች የ2015ዓ.ም የትምህርት ዘመን መዝጊያ በደማቅ ዝግጀት ተከበረ፡፡
የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች በ2015 ዓ.ም የመዝጊያ መርሀግብ በታላቅ ድምቀት ሐምሌ 2 ቀን 2015 ዓ.ም በሁሉም ቅርንጫፍ ትምህርት ቤቶች ተከብሯል፡፡ በዚሁ ዝግጅት ላይ የየትምህርት ቤቶቹ ርዕሳነ መምህራን የ2015 ዓ.ም ለበዓሉ ታዳሚዎች የትምህርት ዘመን ክንውናቸውን ሪፓርት ያቀረቡ ሲሆን በዓሉን በማስመልከትም የእንኳን አደረሳቹህ መልእክቶችን አስተላልፈዋል፡፡ በመላው ሀገሪቱ በሚገኙት ትምህርት ቤቶች ቅጥር ግቢ በተካኔደው የ2015 ዓ.ም የትምህርት ዘመን […]
በለሚ ኩራ ክ/ከተማ ባህልና ቱሪዝም ጽ/ቤት በተዘጋጀ የንባብ ሳምንት የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች ሰሚት ቅርንጫፍ አሸናፊ ሆነ፡፡
በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ባህልና ቱሪዝም ጽ/ቤት ባዘጋጀው የንባብ ሳምንት ውድድር በክፍለ ከተማው ከሚገኙ ትምህርት ቤቶች መካከል የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች ሰሚት ቅርንጫፍ በመጻሕፍት ዳሰሳ(book review)፣ በጠቅላላ ዕውቀት እና በሥነ-ግጥም የውድድር ዘርፍ በማሸነፍ በክፍለ ከተማው ትምህርት ቤቶች መካከል ቀዳሚ ሆኗል፡፡ በውድድሩም የመጻሕፍት ዳሰሳ(book review) ተማሪ ኤፍራታ ቴዎድሮስ ከ11ኛ ክፍል በክፍለ ከተማው 1ኛ በመሆን፣ በሥነ-ግጥም የውድድር […]
አክሲዮን ማኅበሩ ለሥራ አመራር አባላት ሥልጠና ሰጠ፡፡
የኤስድሮስ ኮንስትራክሽን ንግድ እና ኢንዱስትሪ አ.ማ ኮርፓሬት የሰው ሀብት አስተዳደር ከዲቮትድ ኮንሰልቲንግ ድርጅት ጋር በመተባበር ለሥራ አመራር አባላት በዮድ አቢሲኒያ ኢንተርናሽናል ሆቴል የተቋማዊ አሰራር ባህል/Corporate Culture/በሚል ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ግንቦት 23 እና 24 ቀን 2015ዓ.ም ስልጠና ተሰጥቷል፡፡ የኤስድሮስ ኮንስትራክሽን ንግድ እና ኢንዱስትሪ አ.ማ የትምህርት ዘርፍ ም/ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ዘርሁን ክብረት ስልጠናውን በሚመለከት መልዕክት ያስተላለፉ […]