Abune Gorgorios

ለኤስድሮስ ሥራ አመራር አባላት ሥልጠና ተሰጠ፡፡

የኤስድሮስ ኮንስትራክሽን ንግድ እና ኢንዱስትሪ አ.ማ ኮርፓሬት የሰው ሀብት አስተዳደር ከኢንፊኒቲ ኮንሰልቲንግ ሶሉሽን ጋር በመተባበር ለሥራ አመራር አባላት የመጪው ጊዜ የአመራር ክህሎት /Leadership Skills For The future/ በሚል ርዕሰ ጉዳይ ላይ መስከረም 12 እና 13 ቀን 2016 ዓ.ም ላምበረት በሚገኘው ኃይሌ ግራንድ አዲስ አበባ ሆቴል ስልጠና ተሰጥቷል፡፡

የስልጠናውን መጀመር በንግግር የከፈቱት የኤስድሮስ ኮንስትራክሽን ንግድ እና ኢንዱስትሪ አ.ማ ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ አንተነህ ፈለቀ እንደተናገሩት “የኤስድሮስ ኮንስትራክሽን ንግድ እና ኢንዱስትሪ አ.ማ በተለያዩ ጊዜያት በርካታ ስልጠናዎችን እየሰጠ ይገኛል፤ በመሆኑም በሚሰጡት ሥልጠናዎች ልንጠቀምባቸው ይገባል በማለት የስልጠናውን መጀመር አብስረው ከዚህ ስልጠና የምናገኘውን ክህሎት በስራ ቦታችን ከሚገኙ ሠራተኞች ጋር በመተግበር ወደ ተግባር ልንለውጠው ይገባል” በማለት መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል፡፡
በስልጠናው ማስጀመሪያ መርሐግብር ላይ የኤስድሮስ ኮንስትራክሽን ንግድ እና ኢንዱስትሪ አ.ማ የኮርፓሬት የሰው ሀብት አስተዳዳር መምሪያ ሥራ አስኪያጅ አቶ ዘርሁን አድማሱ ስልጠናውን በሚመለከት መልዕክት ያስተላለፉ ሲሆን ኩባንያው በተለያየ ጊዜ ለማኔጅመንት እና ሠራተኞች በተለያየ ርዕሰ ጉዳዮች ስልጠና መስጠቱን አውስተዋል፡፡

 

Abune Gorgorios

 

 

 

Abune Gorgorios

የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች ለቡ ቅርንጫፍ የ2016 ዓ.ም የትምህርት ዘመን መክፈቻ መርሐግብር ፡፡

Abune Gorgorios

Abune Gorgorios

የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች ወይራ ቅርንጫፍ የ2016 ዓ.ም የትምህርት ዘመን መክፈቻ መርሐግብር፡፡

Abune Gorgorios

Abune Gorgorios

የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች እግዚአብሔር አብ ቅርንጫፍ የ2016 ዓ.ም የትምህርት ዘመን መክፈቻ መርሐግብር፡፡

Abune Gorgorios

Abune Gorgorios

የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች ቃሊቲ ቅርንጫፍ የ2016 ዓ.ም የትምህርት ዘመን መክፈቻ መርሐግብር ፡፡

Abune Gorgorios

Abune Gorgorios

የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች አቧሬ ቅርንጫፍ የ2016 ዓ.ም የትምህርት ዘመን መክፈቻ መርሐ ግብር፡፡

Abune Gorgorios

Abune Gorgorios

የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች ሲኤምሲ ቅርንጫፍ የ2016 ዓ.ም የትምህርት ዘመን መክፈቻ መርሐግብር፡፡

Abune Gorgorios

የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች ሰንሻይን ቅርንጫፍ የ2016 ዓ.ም የትምህርት ዘመን መክፈቻ መርሐግብር፡፡

Abune Gorgorios

Abune Gorgorios

የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች ሰሚት ቅርንጫፍ የ2016 ዓ.ም የትምህርት ዘመን መክፈቻ መርሐግብር፡፡

Abune Gorgorios

Abune Gorgorios

የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች 22 ቅርንጫፍ የ2016 ዓ.ም የትምህርት ዘመን መክፈቻ መርሐግብር፡፡

Abune Gorgorious