2ኛው የ12ኛ ክፍል ኦንላይን /Online/ ፈተና ተሰጠ፡፡
የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች የ1ኛ መንፈቀ ዓመት አጠቃለይ ፈተናን በየቅርንጫፍ ትምህርት ቤታቸው በኦንላይ አስፈተኑ፡፡ ፈተናውን ኦንላይን /Online/ ማድረግ ያስፈለገውም መንግሥት ባስቀመጠው አቅጣጫ ፈተናው ኦንላይ ቢሆን የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች ተማሪዎች እየውሰዱ ያሉት ኦንላይን ፈተና ጥሩ ተሞክሮ የሚያገኙበት እና የተሻለ ውጤት ለማስመዝገብ በሚያስችል ደረጃ መዘጋጀቱም ታውቋል፡፡ በአዲስ አበባ የሚገኙት የአቧሬ፣የለቡ እና የሰሚት የአቡነ […]