ለወላጆች፣ለመምህራን እና ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ሥልጠና ተሰጠ፡፡
ኤስድሮስ ኮንስትራክሽን ንግድ እና ኢንዱስትሪ አ.ማ ለአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች ወላጆች ፣ለ12ኛ ክፍል መምህራን እና ለ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ስልጠና ተሰጥቷል፡፡ የስልጠናው ዓለማ ያደረገው የ2016ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎቻችን ውጤታማ ለማድረግ መምኅራን፣ተማሪዎችና ወላጆች ለውጤታማነቱ ያላቸውን ድርሻ ተገንዝበው በጋራ እንዲሰሩ ለማስቻል ያለመ ነው፡፡ ቁጥራቸው ከ200 በላይ የሚሆኑ […]