ወላጆች ከመምህራን ጋር ስለ ልጆቻቸው የሚወያዩበት መርሀግብር ተካሄደ፡፡
በአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች በአዲስ አበባ በሚገኙ 18 ቅርንቻፍ ትምህርት ቤቶች ወላጆች ከመምህራን ጋር ስለ ልጆቻቸው አጠቃላይ ጉዳይ የሚመክሩበት መርሀግብር በቅርንጫፍ ትምህርት ቤቶች ተካሄዷል፡፡ ታህሳስ 20 ቀን 2016 ዓ.ም አላማውን በልጆች የትምህርት ውጤት እና በልጆች ስነምግባር እና የትምህርት ቤት አጠቃላይ ሁኔታ ላይ ያተኮረ በገጽለገጽ ወላጅ ከመምህራን ጋር የሚወያይበት በውይይቱም ጠንካራ ጎን የሚጎለብትበትን እና ትግሮች ደግሞ […]